(በኮድ መልክ ከተዘጋጁት አዋጆች በስተቀር በተወካዮች ምክር ቤት የሚወጡ አዋጆችም ሆኑ በሚንስትሮች ምክር ቤት የሚወጡ ደንቦች ማወጫ የላቸውም፡፡ ይህም የህግ ባለሞያዎች እና ተማሪዎች ብሎም አዋጁን ለአንድ ለተወሰነ ጉዳይ ምላሽ ፍለጋ የሚመለከቱ ማናቸውም ሰዎች በቀላሉ የሚፈልጉትን የአዋጁ ወይም የደንቡ ክፍል ማግኘት እንዲቸግራቸው ሊያደርግ ይችላል፡፡ ይህ ለአዋጅ 1156/2011 የተዘጋጀ ማወጫ ለዚህ ችግር መፍትሄ ይሆናል በሚል የተቀናበረ ነው፡፡ የማውጫውን ፒዲኤፍ እዚህ ያገኙታል፡፡)
ክፍል አንድ
ጠቅላላ
1.
አጭር ርዕስ
2.
ትርጓሜ
2.1.
አሰሪ
2.2.
ድርጅት
2.3.
ሰራተኛ
2.4.
ሚኒስቴር ወይም ሜኒስትር
2.5.
አግባብ ያለው ባለስልጣን
2.6.
የስራ ደንብ
2.7.
የስራ ሁኔታ
2.8.
ክልል
2.9.
ማህበራዊ ምክክር
2.10.
የስራ መሪ
2.11.
ወሲባዊ ትንኮሳ
2.12.
ወሲባዊ ጥቃት
2.13.
የግል ስራና ሰራተኛ ኤጀንሲ
2.14.
ፍቃድ
2.15.
በሰራተኛ መካከል ልዩነት ማድረግ
2.16.
የግል አገልግሎት ቅጥር
2.17.
የንግድ መልክተኛ ወይም ወኪል
ሰው
2.18.
ሰው
3.
የህጉ ተፈፃሚነት ወሰን
ክፍል ሁለት
በቅጥር ላይ የተመሰረተ የስራ
ግንኙነት
ምዕራፍ አንድ
የስራ ውል
ዘርፍ አንድ
የስራ ውል አመሰራረት
4.
የስራ ውል ይዘት
5.
ፎርም
6.
በፅሁፍ ስለተደረገ የስራ ውል
7.
በፅሁፍ ስላልተደረገ የስራ
ውል
8.
የሁኔታዎቸ አለመሞላት
ዘርፍ ሁለት
የስራ ውል የሚቆይበት ጊዜ
9. ላልተወሰነ ጊዜ የሚደረግ የስራ ውል
10. ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ስራ የሚደረግ የስራ ውል
11. የሙከራ ጊዜ
ዘርፍ ሶስት
የተዋዋይ ወገኖቸ ግዴታዎች
12. የአሰሪ ግዴታዎች
13.
የሰራተኞች ግዴታዎች
14.
የተከለከለ ድርጊት
ዘርፍ አራት
የስራ ውል ስለማሻሻል
15.
የስራ ውል የሚሻሻልበት ሁኔታ
16.
ስለመቀላቀል፣ ስለመከፋፍል ወይም ባለቤትነትን ስለማስተላልፍ
ዘርፍ አምስት
ከስራ ውል የሚመነጩ መብቶች እና ግዴታዎችን ለጊዜው ስለማገድ
17.
ጠቅላላ
18.
የማገድ ምክንያቶች
19.
የማሰታወቅ ግዴታ
20.
በሚኒስቴሩ ወይም አግባብ ባለው
ባለስልጣን የሚሰጥ ውሳኔ
21.
ለእገዳ ምክንያት መኖሩን የማረጋገጥ
ወይም የማፅደቅ ውጤት
22.
የዕገዳ ጊዜ ማብቃት የሚያስከትለው
ውጤት
ምዕራፍ ሁለት
የስራ ግንኙነት ስለማቋረጥ
23.
ጠቅላላ
ዘርፍ አንድ
የስራ ውልን በህግ ወይም በስምምነት መሰረት ስለማቋረጥ
24.
በህግ በተደረገው መሰረት የስራ ውልን ስለማቋረጥ
25.
የስራ ውልን በስምምነት ስለማቋረጥ
ዘርፍ ሁለት
የስራ ውልን በተዋዋይ ወገኖች አነሳሽነት ስለማቋረጥ
ንዑስ ዘርፍ አንድ
በአሰሪ አነሳሽነት የሚደረግ የስራ ውል ማቋረጥ
26.
ጠቅላላ
27.
ያለ ማስጠንቀቂያ የስራ ውል
ስለማቋረጥ
28.
በማስጠንቀቂያ የስራ ውል ስለማቋረጥ
29.
የሰራተኞች ቅነሳ
30.
ልዩ ሁኔታ
ንዑስ ዘርፍ ሁለት
በሰራተኛውአነሳሽነትየሚደረግየስራውልማቋረጥ
31. በማስጠንቀቂያ የስራውልስለማቋረጥ
32. ያለማስጠንቀቂያ የስራ ውልን ስለማቋረጥ
33. የይርጋ ጊዜ
ምዕራፍ ሶስት
የስራ ውል መቋረጥን የሚመለከቱ የውል ድንጋጌዎች
ዘርፍ አንድ
የስራ ውል ከመቋረጡ በፊት ስለሚሰጥ ማስጠንቀቂያ
34. ማስጠንቀቂያ የመስጠት ስነ-ስርዐት
35. የማስጠንቀቂያ ጊዜ
ዘርፍ ሁለት
የስራ ውል ሲቋረጥ ደመወዝ እና ከደመወዝ ጋር የተያያዙ ክፍያዎችን
ስለመክፈል
36.
የመክፈያ ጊዜ
37.
ክርክር ስላስነሳ ክፍያ
38.
ክፍያን ማዘግየት ስለሚያስከትለው
ቅጣት
ዘርፍ ሦስት
ስለ ስራ ስንብት ክፍያና ስለ ካሳ
39.
ጠቅላላ
40.
የስራ ስንብት ክፍያ መጠን
41.
ያለማስጠንቀቂያ ስራ ለሚለቅ
ሰራትኛ ስለሚሰጥ ካሳ
ዘርፍ አራት
ከህግ ውጭ የሆነ የስራ ማቋረጥ የሚያስከትላቸው ውጤቶች
42.
ጠቅላላ
43.
የስራ ውል ከህግ ውጭ ሲቋረጥ
ሰራተኛውን ወደ ሥራው ስለመመለስ ወይም ካሳ ስለመክፈል
44.
ልዩ ሁኔታዎች
45.
የሰራተኛው ካሳ የመክፈል ሃላፊነት
ምዕራፍ አራት
ልዩ ውሎች
ዘርፍ አንድ
በቤት የሚሰራ ስራ ውል
46. የውል አመሰራረት
47. መዝገብ ስለመያዝ
ዘርፍ ሁለት
የሙያ መለማመጃ ውል
48.
የውሉ አመሰራረት
49.
የውሉ ይዘት
50.
የተዋዋዮች ግዴታ
51.
ስለውል መቋረጥ
52.
የምስክርወረቀት
ክፍል ሶስት
ደመወዝ
ምዕራፍ አንድ
የደመወዝ አወሳሰን እና ይዘት
53.
ጠቅላላ-
53.1.
ደመወዝ
54.
ስራ ላልተሰራበት ጊዜ ክፍያ
ስለሚደረግበት ሁኔታ
ምዕራፍ ሁለት
የአከፋፈል ዘዴና የክፍያ አፈፃፀም
55.
ጠቅላላ
56.
የክፍያ አፈፃፀም
57.
ለሰራተኛው ለራሱ ስለመክፈል
58.
ክፍያ የሚደረግበትጊዜ
59.
የደመወዝ ቅነሳ
60.
የክፍያ መዝገብ ስለመያዝ
ክፍልአራት
የስራ ሰዐት፣ የሳምንት ዕረፍት ጊዜና የህዝብ በዓላት
ምዕራፍ አንድ
የሥራ ሰአት
ዘርፍ አንድ
መደበኛ
የስራ ሰዐት
61. የቀን ወይም የሳምንት የስራ ሰዐት ጣሪያ
62.
መደበኛ የስራ ሰዐትን ስለመቀነስ
63.
የሳምንት የስራ ሰዐትን ስለመደልደል
64.
መደበኛ የስራ ሰዐቶችን አማካይ
መሰረት በማድረግ ስለመደልደል
65.
ተፈፃሚነቱ ስለማይመለከታቸው
ዘርፍ ሁለት
ስለ ትርፍ ሰዐት ስራ
66.
ጠቅላላ
67.
የትርፍ ሰዐት ስራ የሚፈቀድባቸው
ሁኔታዎች
68.
የትርፍ ሰዐት ስራ አከፋፈል
ምዕራፈ ሁለት
የሳምንት የዕረፍት ጊዜ
69.
ጠቅላላ
70.
ልዩ የሳምንት ዕረፍት ቀን
71.
በሳምንትየዕረፍትጊዜሊከናወንየሚችልስራ
72.
ተፈፃሚነት
ምዕራፍ ሦስት
የህዝብ በዐላት
73.
ጠቅላላ
74.
በህዝብ በዐላት ምክንያት ደመወዝ
ስላለመቀነስ
75.
በህዝብ በዐላት ቀን ስለሚሰራ
ስራ የሚከፈል ክፍያ
ክፍል አምስት
ስለ ፈቃድ
ምዕራፍ አንድ
የዐመት ፈቃድ
76.
ጠቅላላ
77.
የዐመት ፈቃድ መጠን
78.
ስለ ፈቃድ አሰጣጥ
79.
የዐመት ፈቃድ ስለመከፋፈልና
ስለማስተላለፍ
80.
በፈቃድ ላይ ያሉ ሰራተኞችን
ስለመጥራት
ምዕራፍ ሁለት
ልዩ ፈቃድ
81.
ለቤተሰብ ጉዳይ የሚሰጥ ፈቃድ
82.
ለማህበር ስራ የሚሰጥ ፈቃድ
83.
ልዩ ተግባሮችን ለማከናወን
ለሰራተኛ የሚሰጥ ፈቃድ
84.
ስለማሳወቅ
ምዕራፍ ሦስት
የህመም ፈቃድ
85.
የህመምፈቃድ
86.
ስለክፍያ
ክፍል ስድስት
የሴቶችና የወጣት ሰራተኞች
የስራ ሁኔታ
ምዕራፍአንድ
የሴት ሰራተኞች የስራ ሁኔታ
87.
ጠቅላላ
88.
የወሊድፈቃድ
ምዕራፍ ሁለት
የወጣት ሰራተኞች የስራ ሁኔታ
89.
ጠቅላላ
90.
የስራ ሰዐት ልክ
91.
የሌሊትና የትርፍ የስራ ሰዐት
ክፍል ሰባት
የሙያ ደህንነት፣ ጤንነትና
የስራ አካባቢ
ምዕራፍ አንድ
የመከላከያ እረምጃዎች
92.
የአሰሪ ግዴታዎች
93.
የሰራተኛ ግዴታዎች
94.
የተከለከሉ ድርጊቶች
ምዕራፍ ሁለት
በስራ ምክንያት ስለሚመጡ
ጉዳቶች
ዘርፍ አንድ
ስለ ኀላፊነት
95.
ጠቅላላ
96.
በጥፋት ላይ ያልተመሰረተ ኀላፊነት
97.
በስራ ላይ የሚደርስ አደጋ
98.
በስራ ምክንያት ስለሚመጣ በሽታ
ክፍል ሁለት
የአካል ጉዳት መጠን ደረጃዎች
99.
ጠቅላላ
99.1.
የአካል ጉዳት
100.
ጊዜያዊ የአካል ጉዳት
101.
ዘላቂ ከፊል ወይም ሙሉ የአካል
ጉዳት
102.
ስለአካል ጉዳት መጠን አወሳሰን
ምዕራፍ ሦስት
በስራ ላይ ለሚደርሱ ጉዳቶች
ስለሚሰጡ ክፍያዎች
ዘርፍ አንድ
ጠቅላላ
103.
ስለክፍያዎችና የመክፈል ኀላፊነት
104.
ልዩ ግዴታ
ዘርፍ ሁለት
ስለ ህክምና አገልግሎት
105.
የህክምና አገልግሎት አይነቶች
106.
የህክምና አገልግሎትየሚቋረጥበትጊዜ
ዘርፍ ሦስት
ልዩ ልዩ የጥሬ ገንዘብ
ክፍያዎች
107.
ጠቅላላ
108.
በየጊዜው ስለሚደረጉ ክፍያዎች
109.
ስለ ጉዳት ክፍያ
110.
ስለ ጥገኞች ክፍያ
111.
የማስረዳት ሀላፊነት
112.
ክፍያዎች ከግብር ነፃ ስለመሆናቸው
ክፍል ስምንት
የህብረት ግንኙነት
ምዕራፍ አንድ
የሰራተኛና የአሰሪዎች ማህበር
113.
ማህበር የማቋቋም መብት
114.
የማህበራት አመሰራረት
115.
የማህበራት ተግባር
116.
የፌዴሬሽኖችና ኮንፌዴሬሽኖ
ችተግባር
117.
የተከለከለ ድርጊት
118.
የማህበር መተዳደሪያ ደንብ
119.
የማህበራት ምዝገባ
120.
ምዝገባ ስለመከልከል
121.
ምዝገባ ስለመሰረዝ
122.
ማህበር ለመሰረዝ ስለሚሰጥ
ማስጠንቀቂያ
123.
ይግባኝ ስለማቅረብ
124.
የማህበር መሰረዝ ወይም የማህበሩ
በራሱ ጥያቄ መሰረት መፍረስ የሚያስከትለው ውጤት
ምዕራፍ ሁለት
የህብረት ስምምነት
ዘርፍ አንድ
ጠቅላላ
125.
ትርጉም
125.1.
የህብረት ስምምነት
125.2.
የህብረት ድርድር
126.
ስለመደራደር
127.
ውክልና
128.
አማካሪዎች
129.
የህብረት ስምምነት ስለሚሸፍናቸው
ጉዳዮች
130.
የህብረት ስምምነት ይዘት
131.
የህብረት ድርድር ስነ-ስርዐት
132.
የህብረት ስምምነትን ስለመመዝገብ
133.
ሌሎች የተዋዋሉበትን የህብረት
ስምምነት ስለመጠቀም
ዘርፍ ሁለት
የህብረት ስምምነት ስለሚፀናብት
ሁኔታ
134.
የህብረት ስምምነት ፀንቶ ስለሚቆየው
ጊዜና ሁኔታ
ዘርፍ ሦስት
የህብረት ስምምነት የተፈፃሚነት
ወሰን
135.
የተፈፃሚነት ወሰን
136.
ልዩ ሁኔታ
ክፍል ዘጠኝ
ስለ ስራ ክርክር
ምዕራፍአንድ
ጠቅላላ
137.
ትርጓሜ
137.1.
መስማማት
137.2.
እጅግ አስፈላጊ የህዝብ አገልግሎት ድርጅት
137.3.
የስራ ክርክር
137.4.
ስራ መዝጋት
137.5.
ስራ ማቆም
ምዕራፍ ሁለት
ስለ ስራ ክርክር ችሎቶች
138.
ስለስራ ክርክር ችሎት መቋቋም
139.
የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የስራ
ክርክር ችሎት
140.
የይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት የስራ
ክርክር ችሎት
ምዐራፍ ሦስት
የስራ ክርክር በአማራጭ
የግጭት መፍቻ ዘዴዎች
141.
የማህበራዊ ምክክር ስርዐት
142.
አስማሚ ስለመመደብ
143.
የአስማሚ ተግባርና ኀላፊነት
144.
ስለግልግል ዳኝነትና ስለማስማማት
ምዕራፍ አራት
የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ
ቦርድ
145.
ስለ ቦረዱ መቋቋም
146.
ስለ ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ቦርድ
አባሎች
147.
ስለ ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ቦርድ
ስብሰባ ስነ-ስርዐት
148.
ስለ ቋሚ ወይም ጊዜያዊ ቦርዱ
ስልጣን
149.
ስለ ሰነ-ስርዐት ደንቦች
150.
ጉዳይ ስለመስማት
151.
ጉዳዩ የሚታይበት ሁኔታ
152.
ስለ ውሳኔ አሰጣጥ
153.
ስለ ውሳኔዎች ተፈፃሚነት
154.
በፍሬ ነገር ላይ ቦርድ ስለሚሰጣቸው
ውሳኔዎች
155.
ስለ ይግባኝ
156.
በቋሚ ወይም ጊዜያዊ ቦርድ
ላይ ስለሚፈፀሙ ወንጀሎች
157.
ዓመታዊ ሪፖርት
ምዕራፍ አምስት
ስለ ስራ ማቆምና ስለ
ስራ መዝጋት
158.
ጠቅላላ
159.
መሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች
160.
የማስጠንቀቂያ አሰጣጥ ስርዐት
161.
የተከለከሉ ድርጊቶች
ምዕራፍ ስድስት
ስለ ክፍያ
162.
ከክፍያ ነፃ ስለመሆን
ክፍል አስር
የይርጋ ጊዜና የዕዳ ጥያቄ
ቅድሚያ
ምዕራፍ አንድ
የመብት ጥያቄ ስለሚቀርብበት
የጊዜ ገደብ
163.
የይርጋ ጊዜ
164.
የይርጋ ጊዜ አቆጣጠር
165.
የይርጋ ጊዜ መቋረጥ
166.
የይርጋ መብትን ስለመተው
167.
ኀላፊነት የተሰጠው አካል ስላለው
ስልጣን
ምዕራፍ ሁለት
የዕዳ ክፍያ ቅድሚያ
168.
በቅድሚያ የመክፈል መብት
169.
የዕዳ አከፋፈል ስነ-ስርዐት
170.
በራሳቸው ቤት የሚሰሩ ሰራተኞች
ያመረቷቸውን እቃዎች በዕዳ ለመያዝ ስላለባቸው መብት
ክፍል አስራ አንድ
የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ አዋጅ
አፈፃፀም
ምዕራፍ አንድ
የአሰሪና ሰራተኛ አስተዳደር
171.
የሚኒስትሩ ስልጣን
ዘርፍ አንድ
የስራ ስምሪት አገልግሎት
172.
ስለ ስራ ስምሪት አገልግሎት
173.
ስራና ሰራተኛን ስለማገናኘት
174.
የግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ
ኤጀንሲ በሀገር ውስጥ ስራ ስምሪት አገልግሎት አስጣጥ ስለሚሳተፉበት ሁኔታ
175.
የግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ
ኤጀንሲ ፈቃድ ስለማስፈለጉ
176.
የውጭ ሀገር ዜጎች ስለሚቀጠሩበት
ሁኔታ
ዘርፍ ሁለት
የስራ መቆጣጠሪያ አገልግሎት
177.
ስለስራ ሁኔታ መቆጣጠሪያ አገልግሎት
178.
የስራ ሁኔታ ተቆጣጣሪዎች ስልጣንና
ተግባር
179.
በስራ ሁኔታ ተቆጣጣሪዎች የሚወሰዱ
እርምጃዎች
180.
ስለ ይግባኝ
181.
የስራ ሁኔታ ተቆጣጣሪዎችን
ተግበባርና ሃላፊነት ስለመወሰን
182.
የተከለከሉ ድርጊቶች
183.
የግል የስራ ሁኔታ ቁጥጠ ወር
አገልግሎት
ክፍል አስራ ሁለት
አስተዳደራዊ እርምጃና ልዩ ልዩ
ድንጋጌዎች
ምዕራፍ አንድ
አስተዳደራዊእ ርምጃዎች
184.
ጠቅላላ
185.
በአሰሪ ላይ ስለሚወሰዱ እርምጃዎች
186.
በማንኛውም ወገን ላይ ስለሚወሰዱ
እርምጃዎች
187.
በኤጀንሲ ላይ ስለሚወሰዱ እርምጃዎች
188.
ክስ የማቅረብ ስልጣን
ምዕራፍ ሁለት
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
189.
የይርጋ ጊዜ
190.
የመሸጋገሪያ ድንጋጌዎች
191.
ስለ አካል ጉዳት መጠን አወሳሰን
192.
የተሻሩ ህጎች
193.
አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
Comments
Post a Comment