( በኮድ መልክ ከተዘጋጁት አዋጆች በስተቀር በተወካዮች ምክር ቤት የሚወጡ አዋጆችም ሆኑ በሚንስትሮች ምክር ቤት የሚወጡ ደንቦች ማወጫ የላቸውም፡፡ ይህም የህግ ባለሞያዎች እና ተማሪዎች ብሎም አዋጁን ለአንድ ለተወሰነ ጉዳይ ምላሽ ፍለጋ የሚመለከቱ ማናቸውም ሰዎች በቀላሉ የሚፈልጉትን የአዋጁ ወይም የደንቡ ክፍል ማግኘት እንዲቸግራቸው ሊያደርግ ይችላል፡፡ ይህ ለአዋጅ 1156/2011 የተዘጋጀ ማወጫ ለዚህ ችግር መፍትሄ ይሆናል በሚል የተቀናበረ ነው፡፡ የማውጫውን ፒዲኤፍ እዚህ ያገኙታል፡፡ ) ክፍል አንድ ጠቅላላ 1. አጭር ርዕስ 2. ትርጓሜ 2.1. አሰሪ 2.2. ድርጅት 2.3. ሰራተኛ 2.4. ሚኒስቴር ወይም ሜኒስትር 2.5. አግባብ ያለው ባለስልጣን 2.6. የስራ ደንብ 2.7. የስራ ሁኔታ 2.8. ክልል 2.9. ማህበራዊ ምክክር 2.10. የስራ መሪ 2.11. ወሲባዊ ትንኮሳ 2.12. ወሲባዊ ጥቃት 2.13. የግል ስራና ሰራተኛ ኤጀንሲ 2.14. ፍቃድ 2.15. በሰራተኛ መካከል ልዩነት ማድረግ 2.16. የግል አገልግሎት ቅጥር 2.17. የንግድ መልክ...
Legathiopia is a bilingual blog that documents the learning journey of a practicing attorney and host of the Legal Plus podcast. The blog features articles in both English and Amharic, focusing on the Ethiopian legal system and related fields. It serves as a platform for professional discourse, scholarly opinions, and intellectual analysis, aiming to enhance understanding of Ethiopia's legal environment.