Skip to main content

Posts

Showing posts with the label Proclamation 1156/2011

ማውጫ :- የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ. 1156/2011

  ( በኮድ መልክ ከተዘጋጁት አዋጆች በስተቀር በተወካዮች ምክር ቤት የሚወጡ አዋጆችም ሆኑ በሚንስትሮች ምክር ቤት የሚወጡ ደንቦች ማወጫ የላቸውም፡፡ ይህም የህግ ባለሞያዎች እና ተማሪዎች ብሎም አዋጁን ለአንድ ለተወሰነ ጉዳይ ምላሽ ፍለጋ የሚመለከቱ ማናቸውም ሰዎች በቀላሉ የሚፈልጉትን የአዋጁ ወይም የደንቡ ክፍል ማግኘት እንዲቸግራቸው ሊያደርግ ይችላል፡፡ ይህ ለአዋጅ 1156/2011 የተዘጋጀ ማወጫ ለዚህ ችግር መፍትሄ ይሆናል በሚል የተቀናበረ ነው፡፡ የማውጫውን ፒዲኤፍ እዚህ ያገኙታል፡፡ ) ክፍል አንድ ጠቅላላ 1.       አጭር ርዕስ 2.      ትርጓሜ 2.1.      አሰሪ 2.2.     ድርጅት 2.3.     ሰራተኛ 2.4.     ሚኒስቴር ወይም ሜኒስትር 2.5.     አግባብ ያለው ባለስልጣን 2.6.     የስራ ደንብ 2.7.     የስራ ሁኔታ 2.8.     ክልል 2.9.     ማህበራዊ ምክክር 2.10.    የስራ መሪ 2.11.     ወሲባዊ ትንኮሳ 2.12.    ወሲባዊ ጥቃት 2.13.    የግል ስራና ሰራተኛ ኤጀንሲ 2.14.    ፍቃድ 2.15.    በሰራተኛ መካከል ልዩነት ማድረግ 2.16.    የግል አገልግሎት ቅጥር 2.17.    የንግድ መልክ...