በኮድ መልክ ከተዘጋጁት አዋጆች በስተቀር በተወካዮች ምክር ቤት የሚወጡ አዋጆችም ሆኑ በሚንስትሮች ምክር ቤት የሚወጡ ደንቦች ማወጫ የላቸውም፡፡ ይህም የህግ ባለሞያዎች እና ተማሪዎች ብሎም አዋጁን ለአንድ ለተወሰነ ጉዳይ ምላሽ ፍለጋ የሚመለከቱ ማናቸውም ሰዎች በቀላሉ የሚፈልጉትን የአዋጁ ወይም የደንቡ ክፍል ማግኘት እንዲቸግራቸው ሊያደርግ ይችላል፡፡ ይህ ለአዋጅ 1248/2013 የተዘጋጀ ማወጫ እና የቃላት ትረጓሜ ዝርዝር ለዚህ ችግር መፍትሄ ይሆናል በሚል የተቀናበረ ነው፡፡ የማውጫውን ፒዲኤፍ ይህን ሊንክ በመጫን ያገኙታል፡፡ የካፒታል ገበያ አዋጅ 1248/2013 ማውጫ ክፍል አንድ/ PART ONE ፡ ጠቅላላ ድንጋጌዎች/ GENERAL PROVISIONS 1 . አጭር ርዕስ / Short Title 2. ትርጓሜ/ Definition ክፍል ሁለት / PART TWO ፡ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን / CAPITAL MARKET AUTHORITY 3. የካፒታል ገበያ ባ ለ ስልጣን መቋቋም/ Establishment of the Capital Market Authority 4. ዋና መስሪያ ቤት/ Head Office 5. የባ ለ ስልጣኑ ዓላማ/ Objective of the Authority 6. የባ ለ ስልጣኑ ስልጣን እና ተግባራት/ Powers and Duties of the Authority 7. የባ ለ ስልጣኑ አቋም/ Organisational Structure of the Authority 8. የቦር ድ አባላት ስብጥር እና አመዳ ደ ብ/ Composition and Appointment ...
Legathiopia is a bilingual blog that documents the learning journey of a practicing attorney and host of the Legal Plus podcast. The blog features articles in both English and Amharic, focusing on the Ethiopian legal system and related fields. It serves as a platform for professional discourse, scholarly opinions, and intellectual analysis, aiming to enhance understanding of Ethiopia's legal environment.