Skip to main content

Posts

Showing posts from January, 2025

የካፒታል ገበያ አዋጅ 1248/2013 ማውጫ እና የቃላት ትርጓሜ

  በኮድ መልክ ከተዘጋጁት አዋጆች በስተቀር በተወካዮች ምክር ቤት የሚወጡ አዋጆችም ሆኑ በሚንስትሮች ምክር ቤት የሚወጡ ደንቦች ማወጫ የላቸውም፡፡ ይህም የህግ ባለሞያዎች እና ተማሪዎች ብሎም አዋጁን ለአንድ ለተወሰነ ጉዳይ ምላሽ ፍለጋ የሚመለከቱ ማናቸውም ሰዎች በቀላሉ የሚፈልጉትን የአዋጁ ወይም የደንቡ ክፍል ማግኘት እንዲቸግራቸው ሊያደርግ ይችላል፡፡ ይህ ለአዋጅ 1248/2013 የተዘጋጀ ማወጫ እና የቃላት ትረጓሜ ዝርዝር ለዚህ ችግር መፍትሄ ይሆናል በሚል የተቀናበረ ነው፡፡  የማውጫውን ፒዲኤፍ  ይህን ሊንክ በመጫን  ያገኙታል፡፡ የካፒታል ገበያ አዋጅ 1248/2013 ማውጫ                    ክፍል አንድ/ PART ONE ፡ ጠቅላላ   ድንጋጌዎች/ GENERAL PROVISIONS 1 . አጭር ርዕስ / Short Title 2. ትርጓሜ/ Definition ክፍል ሁለት / PART TWO ፡ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን / CAPITAL MARKET AUTHORITY 3. የካፒታል ገበያ ባ ለ ስልጣን መቋቋም/ Establishment of the Capital Market Authority 4. ዋና መስሪያ ቤት/ Head Office 5. የባ ለ ስልጣኑ ዓላማ/ Objective of the Authority 6. የባ ለ ስልጣኑ ስልጣን እና ተግባራት/ Powers and Duties of the Authority 7. የባ ለ ስልጣኑ አቋም/ Organisational Structure of the Authority 8. የቦር ድ አባላት ስብጥር እና አመዳ ደ ብ/ Composition and Appointment ...